ኢ-መጽሐፍት
የጉራማይሌ ቤት በቅርቡ በኢትዮጵያዊው LGBTIQ+ ማህበረሰብ እና ከኮ-መሥራቾቻችን አንዱ በሆነው በዜሊ ሊዛኔዎርክ የተዘጋጀ አጫጭር ታሪኮችንእና ተሞክሮዎችን ስብስብ ይፋ ያደርጋል። የመጽሃፉ የስራ ርዕሶች – በዲጂታልና በህትመት ትርጉሞች በግዕዝ ና በአማርኛ ትርጉሞች – 'Tikur Engeda Stories from the Ethiopian LGBTIQ+ Community' እና 'Tikur Engeda Queer Stories from Ethiopia''